ኢትዮጵያ፣ በራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኩል የባሕር በር ለማግኘትና የባሕር ኀይል መደብ ለመመሥረት የምታደርገውን ጥረት ተከትሎ ከሶማሊያ ጋራ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ የሚያግዝ ቀጣናዊ የባሕር ውል ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the ...
The URL has been copied to your clipboard ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ...
ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ነጻነት ለማስከበር ለመጀመሪያ ጊዜ “ብሔራዊ ሆነው” የተነሡበትና በኅብረት ተዋግተው ያሸነፉበት፣ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ...
በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር አካባቢ በተዋሳኞቹ የዳሰነች ወረዳ እና የቱርካና ወረዳ አርብቶ ዐደሮች መካከል የተከሠተውን ግጭት ተከትሎ፣ የዳሰነች ወረዳ አርብቶ አደሮች ሲአስ ከሚባል መንደራቸው መፈናቀላቸውን፣ የወረዳው አስተዳደሪ አቶ ...
በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች የተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች በርካታ ሰዎች ሲሸሹ እና በደም የተለወሱ አስከሬኖችም መንገድ ላይ ወድቀው አሳይተዋል። ፍንዳታዎቹ ...
ሰሞኑን በአዲሰ አበባ ከተማ ለአራት ቀናት የቆየ ውይይት ያካሄዱት ተቃዋሚዎቹ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁሉን ...
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 ...
በፑንትላንድ የጸጥታ ዘመቻዎች ቃል አቀባይ የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ሞሃሙድ አህመድ ለቪኦኤ የሶማሊኛ ቋንቋ አገልግልግሎት እንዳስታወቁት፣ የአካባቢው ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results