ኢትዮጵያ፣ በራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኩል የባሕር በር ለማግኘትና የባሕር ኀይል መደብ ለመመሥረት የምታደርገውን ጥረት ተከትሎ ከሶማሊያ ጋራ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ የሚያግዝ ቀጣናዊ የባሕር ውል ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the ...
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በድርድር ለመፍታት፣ በክልሉ የጸጥታ አመራር አካላት ለወራት የተካሔደው ጥረት እንዳልተሳካ የክልሉ ምክትል ...
ገና በአፍላ ዕድሜው ያደረበትን የሙዚቃ ፍቅር ይዞ አደባባይ የወጣው አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ ትውልድ ተሻግረው ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ የሚሰሙ ...
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ ማዕድን ሲቆፍሩ በነበሩ ሰዎች ላይ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ ...
ዛሬ ረቡዕ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ ወረርሽኞቹን ለመከላከል አስፈላጊ ግብአቶች ተሟልተው በልዩ ትኩረት እየተሠራ ...